ንግድና ኢንቨስትመንት
በአሥር ዓመታት ውስጥ ከ200 በላይ የአዋጭነት ጥናቶች፣ የንግድ ዕቅዶችና የፕሮጀክት ሀሳቦች ተዘጋጅተዋል።
- ለኢንቨስትመንቶችና ለአዳዲስ ሥራዎች የፕሮጀክት ሀሳቦች
- ለባንኮችና ለፋይናንስ ተቋማት ተቀባይነት ያላቸው የንግድ ዕቅዶችና የአዋጭነት ጥናቶች
- ግብርና፣ ኢንዱስትሪ፣ ሆቴሎች፣ ሪል እስቴትና የገበያ ማዕከላት
- እንደ ትምህርት ቤቶች፣ ሆስፒታሎችና የመዝናኛ ተቋማት ያሉ ማኅበራዊ አገልግሎቶችና አነስተኛና ጥቃቅን ድርጅቶች
